አሚኮ ኤፍ ኤም በደብረ ብርሃን ከተማ በ91.4 ሜጋሄርዝ የሚሰራጭ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የራዲዮ ጣቢያ ነው። ዜና፣ ቃለመጠይቅ እና መረጃ ሰጭ ፕሮግራሞችን ያቀርባል።