ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 በኦያያ መልቲሚዲያ የተቋቋመ የሬዲዮ ጣቢያ ሲሆን በስፖርት፣ መዝናኛ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። በአዲስ አበባ እና አካባቢው በ101.1 ሜጋሄርዝ ያሰራጫል።