Taem Radio ጣዕም ሬድዮ በሶሎሞኒክ ኮሙኒኬሽን ኃላፊነት የተወሰነ የሚዲያ ተቋም ነው። የ24/7 ዲጂታል ሬድዮ ጣቢያ ሲሆን የኢትዮጵያን ባህል፣ እሴቶች እና ወጎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ ያገለግላል። የዜና፣ መዝናኛ እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን ያቀርባል።