
Wisdom Ethiopia Amharic Podcast
This podcast shares ideas that encourage listeners to think wisely and deeply. It presents thoughtful reflections and insights on various topics. Content is delivered in both English and Amharic, aiming to inspire meaningful contemplation.
Episodes

ሁኔታዎች ፡-Cause and Condition
ሁኔታዎችCause and Condition

እስትንፋስን ማስተዋል # 3 Anapanasati Sutta
ትርጉሙ ፦ https://joeserv.com.et/notes/1 or https://joe.alwaysdata.net/notes/1(0:00)intro(3:28)ቅድሚያ መደረግ ያለበት ዝግጅት(4:56) Stage 1(5:17) Stage 2(7:32) Stage 3(10:12) Stage 4(11:32) Stage 5(12:29) Stage 6(13:50) Stage 7(14:52) Stage 8(19:09) Stage 9(20:29) Stage 10(21:33) Stage 11(22:42) Stage 12(24:19) Stage 13(26:54) Stage 14(27:24) Stage 15(28:06) Stage 16(29:24) outro

8ቱ የተከበሩ መንገዶች # 2 (Noble Eightfold Path) Sīla, Samādhi, Pannā
(0:00)intro(1:32) ስነምግባራዊ ህይወት (Sīla )(1:49) 5ቱ መመሪያዎች(19:45)ነጠላ ነገር ላይ ማተኮር (Samādhi )(20:15) 5ቱ መሰናክሎች (32:29) ጥበብ (Pannā)(32:50)3ቱ ህይወት የምታካትታቸው እውነቶች(37:50) outro

የቡድሃ የመጀመሪያ ትምህርት # 1 Buddha's First Sermon
Buddha's First Teachingየቡድሃ የመጀመሪያ ትምህርት

ይቅር (Guided Meditation)
#Wisdom_Ethiopiaይቅር ማለት ፦ Guided Meditationhttps://bisrat.alwaysdata.netይቅርታ አልፎ አልፎ የሚደረግ ድርጊት ሳይሆን መቋረጥ የሌለበት ተግባር ነው።፟- Martin Luther King Jr.

የመተው ሜድቴሽን: Letting go Meditation
#Wisdom_EthiopiaLetting go Meditationhttps://bisrat.alwaysdata.net/መተው (መልቀቅ) ነፃነትን ይሰጠናል፣ ነፃነት ደግሞ የደስታ ብቸኛው ሁኔታ ነው። በልባችን ውስጥ፣ አሁንም ማንኛውንም ነገር - ንዴትን፣ ጭንቀትን፣ ወይም ይዞታን የሙጥኝ የምንል ከሆነ - ነፃ መሆን አንችልም።-Thich Nhat Hanh

30 Minute Guided ሜድቴሽን
30 Minute Guided Meditation In Amharic

ጭንቀትን መቀነስ
lessen anxiety
![Mindfulness ? [ማስተዋል ?]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/staging/podcast_uploaded_episode/14763162/14763162-1744399716926-ef6eb23e244b7.jpg)
Mindfulness ? [ማስተዋል ?]
Mindfulness ? [ማስተዋል ?]

timeless teaching (ጊዜ የማይሽረው እውነት )
ጊዜ የማይሽረው ትምህርት

በዚህ ይስማማሉ? do u agree ?
do u agree ?

here you are :እዚህ ነኝ (Mindfulness Practice)
እዚሁ ነኝ Mindfulness Practice
የማስተዋል ልምምድ
![ትህትና [Humbleness]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/staging/podcast_uploaded_episode/14763162/14763162-1736092480715-087d9aab7dd61.jpg)
ትህትና [Humbleness]
Having Humility to Reality

Mental Prison ( አእምሯዊ እስር ቤት)
prison of the mind

Pure Mind (የጠራ አእምሮ)
Our original Mind is Pure
Pure Mind (የጠራ አእምሮ)

Pure Awareness (የጠራ ግንዛቤ)
Pure Awareness (የጠራ ግንዛቤ)

ሜድቴሽናችን ላይ ማወቅና ማድረግ ያለብን
Duty Of A Meditator -
(00:00)intro
(00:05)Mindfulness
(08:02)Collectedness
(10:51)Containment

ጸጥታና እርጋታ ሜድቴሽን (Stillness and Silence Meditation)
ጸጥታና እርጋታ ሜድቴሽን
Stillness and Silence Meditation in Amharic

የእስትንፋስን ማስተዋል ሜድቴሽን ዝርዝር መመሪያ
Mindfulness of breathing Detail Guides
የእስትንፋስን ማስተዋል ሜድቴሽን ማብራሪያ ወይም ዝርዝር መመሪያዎች

1 hour Guided Meditation in Amharic (ለአንድ ሰአት አብረን ሜድቴት እናድርግ)
Guided Meditation in Amharic
አብረን ሜድቴት እናድርግ

ደስታን ማሳደድ ወይስ ሰላምን መፈለግ
ደስታን ማሳደድ ውይስ ሰላምን መፈለግ

Self Awareness (ራስን መታዘብ ፣ ማወቅ)
intro (00:00)
ልክ ያጣ መንሰፍሰፍ (02:00)
ልክ ያጣ ንዴት (03:48)
ጭፍን ጥላቻ (04:56)
outro (7:44)
![እርግጠኛ አለመሆን [NOT SURE]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/staging/podcast_uploaded_episode/14763162/14763162-1696202421092-a6de4edc91cf8.jpg)
እርግጠኛ አለመሆን [NOT SURE]
እርግጠኛ አይደለሁም [NOT SURE]
![ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ [Meditation Habit]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/staging/podcast_uploaded_episode/14763162/14763162-1694910229915-d58997b714679.jpg)
ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ [Meditation Habit]
ሜድቴሽንን ልምድ ለማድረግ [Meditation Habit]
intro (00:00)
ጨርሱት (02:15)
ያለሙድ (04:27)
አይገርምም (06:40)
በቂ ነው (07:47)
ቦታ መስጠት(12:15)
ለሰው አይደለም (13:38)
ችኮላ (13:54)
ትክክለኛው (14:32)
ጊዜአዊነት (15:13)
ሃያል ሃሳብ (15:31)
ማጣጣም (15:42)
ደመነፍስ (16:32)
የማስተዋል ጥበብ (17:00)
እውነታ (17:03)
መጣበቅ (17:21)
ትግሰት (18:22)
መቀበል (18:25)
ትንሽነት(18:57)
ኢንቨስትመንት(20:03)
ቀላል ግን ሃያል(20:20)
ፍርድ ሰጪ(20:31)
ፍጽምና(20:44)
መሳሳትና ማረም(21:15)
አለመሽወድ(21:57)
እ

ጥቂት ፍላጎት (FEW DESIRES)
intro (00:00)
ለምን ? (00:05)
ግን... (00:52)
እንዴት ? (05:19)
ጥያቄ (07:53)
የኔ (09:00)
outro (10:15)

Guided Contemplation Meditation (ጥልቀት ሜድቴሽን)
Guided Contemplation Meditation (የጥልቅ ግንዛቤ ሜድቴሽን)

ሜድቴሽንን ካለመረዳት {Misunderstanding of Meditation in Ethiopia}
Misunderstanding of Meditation in Ethiopia
intro (0:00)
It Belongs to everybody (0:34)
Why it is not Taught in everywhere (1:30)
Misunderstand that i hear in ethiopia (2:13)
Meditation is not alone (3:01)
Example (4:02)
Relevance of meditation in religionc(5:05)
It strengthen your Religion (5:55)
outro (7:02)
![Cult [ሰው አምልኮ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/staging/podcast_uploaded_episode/14763162/14763162-1689705679284-5c0b35713ad2e.jpg)
Cult [ሰው አምልኮ]
intro (0:00)
How to know (3:32)
There EVERYWHERE (6:14)
Religion (7:37)
HOY HOY (10:09)
Motivation (10:45)
outro (13:47)

አሁን {NOW}
አሁን {NOW}
(0:00)-መግቢያ
(4:10)-ሜድቴሽን
(10:45)-ዛሬ
(13:48)-ሞክሩት
(16:19)-መውጫ

ሰለ Meditation Q&A
ሰለ Meditation Q&A

ክፍል 2 ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ( Tao Te Ching , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ } )
ከ28-54
Lao Tzu's Tao Te Ching (The Way and its Power ) { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ } ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ክፍል 2
Tao Te Ching IN AMHARIC

ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ክፍል 1 ( Tao Te Ching , The Way and its Power { የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ } )
Lao Tzu's Tao Te Ching (The Way and its Power )
{ የእውነት መንገዱ እና ኃይሉ }
ዳው ደ ቺንግ ፡- ትርጉም ክፍል 1
![ከ 11-20 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 3 ] Commentary}](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo/14763162/14763162-1651990033843-b278185df77a2.jpg)
ከ 11-20 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 3 ] Commentary}
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች ክፍል 3
ከ አስረአንድ እስከ ሃያ
![ከ 1-10 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 2 ] Commentary}](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo/14763162/14763162-1651990033843-b278185df77a2.jpg)
ከ 1-10 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 2 ] Commentary}
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 2 ]
ከ 1-10 በጥልቀት
ከ 1-10 Commentary
![ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 1]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo/14763162/14763162-1651990033843-b278185df77a2.jpg)
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች [ክፍል 1]
ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ 20 ነገሮች PART 1

የማይናወጠው ሰላም
Unshakeable peace

ሁኔታዊ አመጣጥ (dependent arising)
ጥገኛ አመጣጥ እርስ በርስ ተደጋግፈው የሚመጡ

Body scan Guided Meditation { የአካል ቅኝት ሜደቴሽን }
Body scan Guided Meditation { የአካል ቅኝት ሜደቴሽን }

የራስ ትረካ ( self narration )
00:00 Story
02:33 Interpretation

አንመን ወይም አንቀበል! Just Because
(0:00) intro
(0:16) ሲወርድ ሲዋረድ የመጣና ተደጋግሞ የተነገር ስለሆነ ብቻ
(1:20) የባህል ወይም የወግ ልማድ ስለሆነ ብቻ
(2:32) በሰፊው ስለተሰራጨ ብቻ
(4:32) ቅዱሳት መጻሕፍት ስለሆነ ብቻ
(5:55)ምክኒያታዊ ስለሆነ ብቻ
(7:23) በሙግት መላምቶችና ግምቶች ላይ መሠረት ስላደረገ ብቻ
(9:11) የጋራ አስተሳሰብ (common sense) ስለሚመሰል ብቻ
(10:24) ከግል አስተሳሰባችን ጋር ስለተስማማ ብቻ
(12:16) የሚታመን ስለሚመሰል ብቻ
(13:25) ሰባኪው፣አስተማሪው፣መምህሩ፣ ጠቢባን እንኳን ስላሉት
(15:04) outro

Loving-Kindness Guided ሜድቴሽን
Loving-Kindness Guided ሜድቴሽን

Forgiveness (ይቅር ማለት)
Forgiveness (ይቅር ማለት)

የመርዛማ አስተሳሰቦች አዙሪትን ማስቆም { how to get out of you head }
5 Minute guided Meditation to get out of you head

Death Awareness Meditation {{9 Points}}
(0:00)- Intro
(1:50)- Preparation
(3:53)- Everyone has to die ሁላችንም እንሞታለን
(7:52)- Your lifespan is decreasing continuously በህይወት መኖራችን ያለማቋረጥ እየቀነሰ ስለሆነ
(10:24)- The amount of time you have for understanding Death is very small አሁን ካልጀመርን ሞትን ለመረዳት ያለን ጊዜ በጣም ትንሽ ስለሆነ
(11:53)- Human life-expectancy is uncertain መቼ እንደምንሞት ስለማናውቅ
(19:31)- There are many causes of death ምን እንደሚገድለን ስለማናውቅ
(21:04)-

ያቃተን ነገር
what we fail to do
![Zen beginner's mind [ ጀማሪው አእምሮ ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1651990034693-986ec6278587c.jpg)
Zen beginner's mind [ ጀማሪው አእምሮ ]
ቅድመ-ድምዳሜ ወይም ቅድመ-ግምቶች የሌለው አእምሮ ማለት የጀማሪዎች አእምሮ ማለት ነው
"ለጀማሪው አእምሮ ብዙ አማራጮች አሉ ፣ ለሊቅ ግን ጥቂት "
(0:00)- የጀማሪ አእምሮ
(3:42)- ይሄንን አእምሮ እንዴት እናዳብር
(4:42)- ፈረሶቹ
(7:17)- ዕለት ተዕለት ሕይወታችን
(9:00)- outro

አራቱ የማስተዋል መነሻዎች { The Four Foundations of Mindfulness}
(0:00)Intro
(0:28) mindfulness of the body
(3:06) mindfulness of feelings
(6:47) mindfulness of the mind
(14:30) mindfulness of phenomena

ቅጽፈታዊ ማስተዋል ( Insight Meditation )
contemplation on impermanence
contemplation on the absence of a true essence

Mindfulness Meditation in Amharic የማስተዋል ጥበብ በጥሞና
How to NOT worry about unnecessary things

ለምንድን ነው ህይወት አጥጋቢ ያልሆነው ( Life Is Unsatisfactory )
(0:00)- ስቃይ
(1:58)- ለምንድን ነው ህይወት አጥጋቢ ያልሆነው
(5:06)- የህይወት ባህሪዎች
(6:38)- አካላዊ ስቃይ
(7:10)- ስሜታዊ ስቃይ
(8:10)- የለውጥ ስቃይ
(9:55)- የህልውና ስቃይ
(22:06)- ታዲያ በምን መልኩ ህይወት እንየው
(22:42)- ውጫዊ ሁኔታዎችን
(23:37)- ውስጣዊ ሁኔታዎችን
(24:25)- outro
is Life Suffering
Love And Respect
Thank You for Watching

ለራስ እውነት መሆን { being true to oneself }
please be honest to yourself
![Seeing Things as They Are [ ከሆነ በኋላ ምንም አናመጣም]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
Seeing Things as They Are [ ከሆነ በኋላ ምንም አናመጣም]
Seeing Things as They Are
ሁኔታዎች እንደሆኑ ናቸው
![ሜድቴት ስናደርግ የሚያጋጥሙን ነገሮች [ meditation experiences ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
ሜድቴት ስናደርግ የሚያጋጥሙን ነገሮች [ meditation experiences ]
meditation experiences
![የተለምዶና የመጨረሻ እውነት [ Conventional and Ultimate Truth ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
የተለምዶና የመጨረሻ እውነት [ Conventional and Ultimate Truth ]
There is A Conventional Truth and Ultimate Truth

የጠቢባኖቹ መንገድ { Wisdom Tools }
Mindful - Hearing = ያለሃሳብ ረብሻ መከታተል
Insight ይሰጠናል ( ካዳመጥን በኋላ ከውስጥ የሚመጣ አሃ የምንለበት ቅጽበታው ማስተዋል እስከዛሬ ባላየነው መንገድ እንድንመለከተው ያደርገናል
ስናዳምጥ መተግበር የምንፈልገውን ግን ያልተገበርነውን ይሁን ምሳሌ => ሜድቴሽን
Mindful - Contemplating = ሁኔታዎችን ከሁሉም አቅጣጫ በጥልቀት ማየት
[ ቅጽበታው ማስተዋል ቦታ ሰጥቶ ማስፋትና በጥልቀት መረዳት ]
Mindful - Meditation = ተረጋግቶ ትኩረትን አንድ ነገር ላይ ማድረግ
ትኩረትን ፣ ግልጽነትን ፣ ስሜታዊ አዎንታዊነትን እና የነገሮችን እውነተኛ ተፈጥሮ በተረጋጋ

NO Law of Attraction
የምን ስበት

The Observer { ታዛቢው }
The One Who Know

ቁራጭ እውነት
ተወው ቁራጭ እውነት ላይ ነው የተጣበቀው

የተገላቢጦሽ ህግ { The Law of Reversed Effect }
የተገላቢጦሽ ህግ ማለት በተለምዶ ህይወታችንን እየበጠበጡብን ያሉ ነገሮችን በሸሸናቸው ቁጥር ይበልጥ ይከተሉናል ማለት ነው፡፡ ሁኔታዎችን ከታዘብናቸው ብዙን ግዜ የምንፈልገው ሳይሆን ተገላቢጦሹ ውይም ተቃራኒው ነው የሚሆነው ያንን ክሰተት ነው የተገላቢጦች ህግ (backward law ) ወይም የተገላቢጦሽ ውጤት ህግ (The Law of Reversed Effect) ይባላል
![ርካሹ ነገር [ Talk Is Cheap ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
ርካሹ ነገር [ Talk Is Cheap ]
talk the talk And Then walk the walk.
![20 Minute Guided Meditation In Amharic [ አብረን ሜድቴት እናድርግ ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
20 Minute Guided Meditation In Amharic [ አብረን ሜድቴት እናድርግ ]
አብረን ሜድቴት እናድርግ

መሰረታዊ የሜደቴሽን አደራረግ
Breathing Meditation
![Habit Energy [ የልማዳችን ኃይል ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
Habit Energy [ የልማዳችን ኃይል ]
የልማዳችን ኃይል

የእውነት መንገድ { Dhammapada }
The First 2 Dhammapada Verses “You are what you think. All that you are arises from your thoughts. With your thoughts you make your world.”
![ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ልምምዶች [ Useful Stoic Philosophy Practices ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ልምምዶች [ Useful Stoic Philosophy Practices ]
Useful Stoic Philosophy Practice [ ጠቃሚ የስቶይክ ፍልስፍና ተግባራት ]

ምን ይዘን መጣን, ምን ይዘን እንሄዳለን
ምን ይዘን መጣን, ምን ይዘን እንሄዳለን
![አእምሮን መጠበቅ [ Guard your mind ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo400/14763162/14763162-1619449217675-bc9f856952fcf.jpg)
አእምሮን መጠበቅ [ Guard your mind ]
"Delight in heedfulness. Watch over your own mind."
"በማስተዋል ደስ ይበላችሁ! ሀሳብህን በደንብ ጠብቅ!"

አሁን ላይ ባለን ነገር መርካት (Contentment)
Contentment

ፍራቻ (Fear)
ሰላም
ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ብቸኝነት፣ ብቁ አለምሆንን፣ ለውጥ፣ ህመምን ፣ ሞትንና ሌሎች የተለያዩ ልብ ያልተባለ ማይንዳችን የሚጋርጥብንን ፍራቻዎች እንዴት በማስተዋልና በጥበብ እንደምንላቀቅ ነው

ህይወት በዐዙሪት ውስጥ
ከሚደጋገሙብን አላስፈላጊ ሁኔታዎችና ነገሮች መውጣት መቻል

Leting Go (መተው ፣ መላቀቅ)
የሚያስቸግሩንን ነገሮች መተውና መልቀቅ መቻል
![8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ [ The Eight Realizations of Great Beings ]](https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded_nologo/14763162/14763162-1651990033843-b278185df77a2.jpg)
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ [ The Eight Realizations of Great Beings ]
8ቱ የጠቢባኖች ግንዛቤ
The Eight Realizations of Great Beings

ቡዲዝም በጥልቀት
ቡዲዝም ምንድን ነው?
ቡዳሃ ማነው?

ከጥሩ እና ከመጥፎ ባሻገር( Middle way)
ከጥሩ እና ከመጥፎ ባሻገር( Middle way)

Ikigai የአኗኗር ዘይቤ
የህይወት ዓላማን ለማግኘት የሚደረግ የጃፓን የአኗኗር ዘይቤ ነው

የምንጠብቃቸው ነገሮች (Expectations)
expecting less is good for happiness

ስለ ሜድቴሽን (Meditation) form Ajahn Chan ክፍል 04
its about Meditation from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan

ስለ ጥበብ (Wisdom) form Ajahn Chan ክፍል 03
its about Wisdom from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan

ስለ ሰላም (Inner Peace) form Ajahn Chan ክፍል 02
its about Peace from well known Buddhist Meditation Monk Ajahn Chan e-book Titled No Ajahn Chan

ከፍተኛ ርህራሄ (Compassion) ፣ መልካምነት እና ደግነት (Loving Kindness)
ከፍተኛ ርህራሄ ማለት መልካም እና ደግ ሰው ከራሱ አልፎ ሌሎችን ለመረዳት የሚጥር ሰው ማለት ነው



